Egziabhier Merkuachenen (እግዚአብሔር ፡ ምርኳችንን).mp3

እግዚአብሔር ፡ ምርኳችንን ፡ በመለሰልን ፡ ጊዜ
እጅግ ፡ ደስተኞች ፡ ሆንን (፪x)
ሃሴትንም ፡ ደስታንም ፡ ተሞላን
ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለዓለም

ክብር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ በሰማያት ፡ ሰማያት
ክብር ፡ ይገባዋል (፪x)
ታላቅ ፡ አምላክ ፡ ምህረቱ ፡ ለዘለዓለም
ክብር ፡ ይሁን ፡ ሃሌሉያ
ክብር ፡ ይሁን ፡ ለዘለአለም

हाल ही में सुने

0 टिप्पणियाँ
    कोई टिप्पणी नहीं मिली

:: / ::
::
/ ::

कतार