Netsanet Assefa--Laiyeh Nafikalehu--Amenhalehu.mp3

በመልካሙ ፡ ቃልህ ፡ ልቤን ፡ ምታቀና
ታማኙ ፡ ወድጄ ፡ ይድርስህ ፡ ምሥጋና
እግሮቼን ፡ ለጥፋት ፡ አትተዋቸውም
ጠባቂዬን ፡ አንተን ፡ አልጠራጥርም

አምንሃለሁ ፡ አንተን ፡ አምንሃለሁ
አምንሃለሁ ፡ ጌታ ፡ አምንሃለሁ

አምንሃለሁ ፡ ጌታ ፡ ነፍሴን ፡ ሰጥሃለሁ
ሰላም ፡ ዓለኝ ፡ በአንተ ፡ ከሥጋት ፡ አርፋለሁ
ታማኝ ፡ ነው ፡ እጅህ ፡ ይዞኛል ፡ ላይለቀኝ
ለኔ ፡ የተመቸኝ ፡ እጅህ ፡ ነው ፡ የደላኝ

የልመናዬን ፡ ቃል ፡ የምሰማልኝ
ተስፋ ፡ እንደምትሰጠኝ ፡ የምትፈጽምልኝ
ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነህ ፡ የልቤ ፡ ጋደኛ
ክፋት ፡ የሌለብህ ፡ ሁሌ ፡ እውነተኛ ፡

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue