አዝ፦ ናልን ፡ ጌታችን ፡ ናልን
ያ ፡ የምትጠብቀው ፡ ህዝብ ፡ ለእኛ ፡ ተዋጋልን
የዲያብሎስን ፡ ምሽት ፡ አፈራርስልን (፪x)
ቀስትን ፡ ወርውር ፡ ጠላትን ፡ ውጋ
የዲያብሎስን ፡ ሰፈር ፡ ምሽጉን ፡ ና
ሀላችን ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ጉልበታችን
ቅደምልን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታችን
አዝ፦ ናልን ፡ ጌታችን ፡ ናልን
ያ ፡ የምትጠብቀው ፡ ህዝብ ፡ ለእኛ ፡ ተዋጋልን
የዲያብሎስን ፡ ምሽት ፡ አፈራርስልን (፪x)
ሰይፍን ፡ ምዘዝ ፡ ይገርሰስ
እሳትን ፡ አውርድ ፡ ጠላታችን ፡ ይለቅ
በክብር ፡ ወተናል ፡ ወደ ፡ ጺዮን
ወደምትሰጠው ፡ አንተ ፡ ምራን
አዝ፦ ናልን ፡ ጌታችን ፡ ናልን
ያ ፡ የምትጠብቀው ፡ ህዝብ ፡ ለእኛ ፡ ተዋጋልን
የዲያብሎስን ፡ ምሽት ፡ አፈራርስልን (፪x)
ካንተ ፡ እንጠብቃለን ፡ ከታላቅ ፡ ክንድህ
የአጋንንትን ፡ ችፍሮች
መሰረታችን ፡ ሁን
እስክንገባ ፡ ጺዮን ፡ ሀገራችን
አዝ፦ ናልን ፡ ጌታችን ፡ ናልን
ያ ፡ የምትጠብቀው ፡ ህዝብ ፡ ለእኛ ፡ ተዋጋልን
የዲያብሎስን ፡ ምሽት ፡ አፈራርስልን (፪x)