መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋር (Menor Kante Gar)

አዝ:- መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x)
የማትጠገብ ፡ ወዳጅ (፪x)
እናገራለሁ ፡ እውነት ፡ ነው (፪x)
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው (፪x)

ክብርህን ፡ አይቼ ፡ እንጂ ፡ አሃሃ
ፍቅርህን ፡ ቀምሼ ፡ እንጂ ፡ አሃሃ (፪x)
ጌታ ፡ ቸር ፡ ነው (፪x)
ብዬ ፡ ምናገረው ፡ መቼ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ነው
ጌታ ፡ ቸር ፡ ነው (፪x)
ብዬ ፡ ምናገረው ፡ መቼ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ነው

አዝ:- መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x)
የማትጠገብ ፡ ወዳጅ (፪x)
ኦናገራለሁ ፡ እውነት ፡ ነው (፪x)
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው (፪x)

የማመልከህ ፡ ፈቅጄ ፡ አሃሃ
ምከተልህ ፡ ውድጄ ፡ አሃሃ (፪x)
ፍቅርህ ፡ ገብቶኝ ፡ ተስማምቶኝ ፡ ነው
ጌታ ፡ አምላኬ ፡ ብዬ ፡ ላንተ ፡ የምሰግደው
ፍቅርህ ፡ ገብቶኝ ፡ ተስማምቶኝ ፡ ነው
ኢየሱሴ ፡ ብዬ ፡ ከአንተ ፡ የምገዛው

አዝ:- መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x)
የማትጠገብ ፡ ወዳጅ (፪x)
እናገራለሁ ፡ እውነት ፡ ነው (፪x)
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው (፪x)

አንተን ፡ ማወቅ ፡ መታደል ፡ አሃሃ
ክበር ፡ እንጂ ፡ ምን ፡ ልበል ፡ አሃሃ (፪x)
ምርጫዬ ፡ ነህ ፡ ለዘላለም
የአንተ ፡ እንደመሆኔ ፡ የሚያኮራኝ ፡ የለም
ምርጫዬ ፡ ነህ ፡ ለዘላለም
የአንተ ፡ እንደመሆኔ ፡ የሚያኮራኝ ፡ የለም

አዝ:- መኖር ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ነው ፡ እንጂ (፪x)
የማትጠገብ ፡ ወዳጅ (፪x)
እናገራለሁ ፡ እውነት ፡ ነው (፪x)
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው
አምላኬ ፡ እንዳንተ ፡ ማን ፡ ነው (፪x)

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue