Meserete Kirstos Choir--Endet Dink Amlak New--Ke Eysus Gar (ከኢየሱስ ፡ ጋር)

አዝ፦ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ይመረጣል
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ በዱር
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ይመረጣል
በዱር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር (፪x)

ሀዘን ፡ በበዛበት ፡ ስፍራ
መቅረብ ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋራ
ይመረጣል ፡ መኖር ፡ ተጐሳቅሎ
የዓለም ፡ ሞኝ ፡ ተብሎ

አዝ፦ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ይመረጣል
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ በዱር
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ይመረጣል
በዱር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር (፪x)

በስብከት ፡ ሞኝነት ፡ ታምኖ
በጌታ ፡ በኢየሱስ ፡ ድኖ
ጣፋጭነት ፡ ያለው ፡ ሕይወት ፡ ይዞ
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ጉዞ

አዝ፦ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ይመረጣል
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ በዱር
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ይመረጣል
በዱር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር (፪x)

በዱር ፡ . (2) .
. (3) . ፡ ዋጋ ፡ አጥተናል
ስለሆነ ፡ ታምነህ ፡ ተሰማራ
ከኢየሱስ ፡ ጋራ

አዝ፦ ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ይመረጣል
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ በዱር
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ይመረጣል
በዱር ፡ ከኢየሱስ ፡ ጋር (፪x)

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

እዚህ ያስተዋውቁ!

Live Podcast

Sponsored Ads



:: / ::
::
/ ::

Queue