• 68
  • 1
  • 0
  • 0
  • 0

Meserete Kirstos Choir--Lezih New Meqomie (ለዚህ ፡ ነው ፡ መቆሜ)

አላማ ፡ ቢስ ፡ ነበርኩ ፡ ግብ ፡ የሌለሽ
የማልረባ ፡ ብኩን ፡ ተቅበዝባዥ
ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ውስጤ ፡ ገባ
ድፍርስ ፡ ሕይወቴን ፡ አጠራ
መራራው ፡ ሕይወቴ ፡ ተለወጠ
ኑሮዬ ፡ በኢየሱስ ፡ ጣፈጠ

አዝ
(ለዚህ ፡ ነው ፡ መቆሜ ፡ በደስታ ፡ መዘመሬ
በቅኔ ፡ ውዳሴ ፡ ወደሱ ፡ መቅረቤ) (፪x)

ሁሉ ፡ ግራ ፡ ገብቶኝ ፡ ብዙ ፡ ባከንኩ
የሚያረካኝ ፡ ጠፍቶ ፡ ታወኩኝ
ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ሕይወት ፡ ሰጠኝ
ዳግም ፡ ላልጠማ ፡ አረካኝ
የመዳኔን ፡ ምስራች ፡ ስሰማ
ልቤ ፡ ቀለጠ ፡ እንደ ፡ ሻማ

አዝ
ለዚህ ፡ ነው

সম্প্রতি দ্বারা শোনা

0 মন্তব্য
    কোন মন্তব্য পাওয়া যায়নি

:: / ::
::
/ ::

কিউ