Meserete Kirstos Choir--Endet Dink Amlak New--Madanun (ማዳኑን)

ለውጦናልና ፡ ጌታችን ፡ በክብሩ
እንመሰክራለን ፡ ሰዎች ፡ ይህን ፡ ስሙ
የቀደመውን ፡ እርሱ ፡ የቀደመውን ፡ ሀዘን
ዛሬ ፡ በኢየሱስ ፡ ደም ፡ ይኸው ፡ ታጠበልን

አዝ፦ ማዳኑን ፡ አይተነዋል
ፍቅሩን ፡ ቀምሰነዋል
ስለዚህ ፡ ክብሩ ፡ ይኸው
ለጌታ ፡ የሚሰጠው (፪x)

አዳኝ ፡ የፍጥረታት ፡ ሆነህ ፡ አንተ ፡ ጌታ
መሠረታችን ፡ ጠብቋል ፡ አይፈታ
ይህንን ፡ ትንሣዔ ፡ ላላገኙ ፡ ሁሉ
እንመሰክራለን ፡ በሥሙ ፡ እንዲድኑ

አዝ፦ ማዳኑን ፡ አይተነዋል
ፍቅሩን ፡ ቀምሰነዋል
ስለዚህ ፡ ክብሩ ፡ ይኸው
ለጌታ ፡ የሚሰጠው (፪x)

የኃይለ ፡ ቃል ፡ ዝርግ ፡ ሰማይ ፡ ዘርግተሃል
የማይሞላን ፡ ነገር ፡ . (1) .
የነበረን ፡ ሁሉ ፡ ዳግመኛ ፡ ተወለደ
ስላየነው ፡ መልካም ፡ እንመሰክራለን

አዝ፦ ማዳኑን ፡ አይተነዋል
ፍቅሩን ፡ ቀምሰነዋል
ስለዚህ ፡ ክብሩ ፡ ይኸው
ለጌታ ፡ የሚሰጠው (፪x)

최근에 들은 사람

0 코멘트
    댓글이 없습니다

:: / ::
::
/ ::

대기줄