Dil eynesahew (ድል ፡ እየነሳሀው)

አዝ፦ በማለዳ ፡ ዋጀ ፡<፫
ሳይመሽብን ፡ ባረከን

የፍራኦን ፡ መራው ፡ ወደ ፡ ትፋት ፡ መንገድ
ድምጽህ ፡ ቀደመና ፡ አዳነን ፡ ከሞት
ፍቅርህ ፡ አስደናቂ ፡ ለእኔ ፡ እጅግ ፡ ልዩ ፡ ነው
ከአይምሮየ ፡ በላይ ፡ ሆኖልን ፡ ማየው

አዝ፦ በማለዳ ፡ ዋጀ ፡<፫
ሳይመሽብን ፡ ባረከን

ከሚተፋው ፡ ዓለም ፡ ማን ፡ ይታደገን
መሽሽጊያ ፡ አለት ፡ ማን ፡ ሊሆነን
እያልኩን ፡ ስጨነቅ ፡ ደርሰህ ፡ የኔ ፡ ጌታ
ትብታቤን ፡ በሙሉ ፡ እስራቴን ፡ ፈታ

አዝ፦ በማለዳ ፡ ዋጀ ፡<፫
ሳይመሽብን ፡ ባረከን

ከሃቲያቴ ፡ በደምህ ፡ ጌታ ፡ አነጻሀን
የመንግሥትህ ፡ ወራሽ ፡ ልጅህ ፡ አደረከን
እጅግ ፡ ተደነኩን ፡ በመዳኔ ፡ ጌታ
ከዚህ ፡ በላይ ፡ የለምና ፡ ለሰው ፡ እድል ፡ ፈንታ

አዝ፦ በማለዳ ፡ ዋጀ ፡<፫
ሳይመሽብን ፡ ባረከን

最近聴いた人

0 コメント
    コメントがありません

:: / ::
::
/ ::