Netsanet Assefa--Laiyeh Nafikalehu--Denk Nehe.mp3

መልካምነትህ ፡ በጐነትህ
ከመታውቅ ፡ ያለፋል ፡ ጌታ ፡ ፍቅርህ
ምን ፡ ብዬ ፡ ልግለጽው ፡ ኦ ፡ ሰላምህ
እኔን ፡ የወደድህ ፡ አንተ ፡ ብሩክ ፡ ነህ
፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ብሩክ ፡ ነህ
፡ ብሩክ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ብሩክ ፡ ነህ
፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ
፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ

መልካም ፡ ሆኖልኛል ፡ እንተን ፡ ማመኔ
አትለየኝም ፡ አለህ ፡ ክጐኔ
ከአንተ ፡ የተነሳ ፡ አብረኸኝ ፡ ስላላህ
ዙሬያን ፡ ከበበው ፡ ጌታ ፡ ምህረትህ
፡ በረከቴ ፡ ኢየሱስ ፡ በረከቴ ፡ ነህ
፡ በረከቴ ፡ ኢየሱስ ፡ በረከቴ
፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ
፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ

ድንቅ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ የአንተ ፡ ስራ
ከየቱ ፡ ጀምሬ ፡ የቱን ፡ ላውራ
በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ
ድንቅ ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ ፡ ለአንተ ፡ ዘምራለሁ


ንጉሥ ፡ ለሚወደው ፡ እንደሚደርግለት
ጌታ ፡ አረክልኝ ፡ በሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ፊት
በቤትህ ፡ በፊትህ ፡ እንደሚወደድ ፡ ልጅ
ስጦታን ፡ ሰጠኸኝ ፡ ጌታ ፡ ከአንተ ፡ እጅ
፡ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ
፡ ሞገሴ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ሞገሴ ፡ ነህ
፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ
፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ


ከስጦታዎች ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ የሆነውን
ኢየሱስን ፡ ሰጠኸኝ ፡ አንዱን ፡ ልጅህን
የሕይወት ፡ ውኃ ፡ ምንጭ ፡ ዘለዓለም ፡ የሚፈልቅ
ዘለዓለም ፡ ኖራለሁ ፡ እይሱስን ፡ ሳዳንቅ
፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ምንጭ ፡ ነህ
፡ ምንጭ ፡ ነህ ፡ ኢየሱስ ፡ ምንጭ ፡ ነህ
፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ
፡ ሃሌሉያ ፡ ሃሌሉያ

ድንቅ ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ የአንተ ፡ ስራ
ከየቱ ፡ ጀምሬ ፡ የቱን ፡ ላውራ
በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ
ድንቅ ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ ፡ ለአንተ ፡ ዘምራለሁ

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue