ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ (Menden New Des Yemilegn)

ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው
ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው
ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው
ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው

የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ

ልብን ፡ የሚፈውስ ፡ ኢየሱስ (፫x)
ነፍስን ፡ የሚያረካ ፡ ኢየሱስ (፫x)
ዘለዓለም ፡ የሚኖር ፡ ኢየሱስ (፫x)
የሰው ፡ ሁሉ ፡ ወዳጅ ፡ ኢየሱስ (፫x)

ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው
ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው
ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው
ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው

የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ

ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም
ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ
ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ

ምንም ፡ ነገር ፡ አይደንቀኝም ፡ አያስደንቀኝም
ምንም ፡ ነገር ፡ አይገርምኝም ፡ አያስገርመኝም

እኔን ፡ የሚርመኝ ፡ ኢየሱስ (፫x)
እኔን ፡ የሚደንቀኝ ፡ ኢየሱስ (፫x)
ለእኔ ፡ ብርቅ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x)
ለእኔ ፡ ውድ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x)

ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም
ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ
ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ

ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው
ሁልጊዜ ፡ ጥያቄዬ ፡ ጥያቄዬ ፡ ይኼ ፡ ነው
ምንድን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለኝ ፡ ልቤን ፡ ደስታ ፡ የሞላው
ሃሴት ፡ የማደርግበት ፡ ይኼ ፡ ሚስጥር ፡ ምንድን ፡ ነው

የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
ኢየሱሴ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ
የእግዚአብሔር ፡ ልጅ ፡ ስላለኝ ፡ ነዋ

ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም
ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ
ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ

ምንም ፡ ነገር ፡ አይደንቀኝም ፡ አያስደንቀኝም
ምንም ፡ ነገር ፡ አይገርምኝም ፡ አያስገርመኝም

እኔን ፡ የሚርመኝ ፡ ኢየሱስ (፫x)
እኔን ፡ የሚደንቀኝ ፡ ኢየሱስ (፫x)
ለእኔ ፡ ብርቅ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x)
ለእኔ ፡ ውድ ፡ የምለው ፡ ኢየሱስ (፫x)

ስኖር ፡ ሳለው ፡ በዚች ፡ ዓለም
ምንም ፡ ነገር ፡ ብርቄ ፡ አይደለም
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ውበት ፡ ሰጪ
ሁሉ ፡ ከንቱ ፡ ነው ፡ ከአንተ ፡ ውጪ

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue