Netsanet Assefa--Laiyeh Nafikalehu--Egziabehair Alete.mp3

እግዚአብሔር ፡ አለቴ ፡ አምባ ፡ መድሃኒቴ
የምታመንብህ ፡ አምላኬ ፡ ረዳቴ
አንተ ፡ መጠጊያዬና ፡ እና ፡ ደህንነቴ
እወድሃለሁኝ ፡ አቤቱ ፡ ጉልበቴ

ተስፋዬን ፡ በአምላኬ ፡ አድርጌአለሁ
በእርሱ ፡ መሰማሪያ ፡ መስጌአለሁ
ክፉው ፡ እንካዋን ፡ ሊነካኝ ፡ አይቀርበኝም
ጌታ ፡ ለብቻዬ ፡ አይተወኝም

በእግዚአሔር ፡ እታመናላሁ
በእርሱ ፡ እንደዳንኩኝ ፡ አወቄአለሁ
ማንም ፡ እንዳይጐዳኝ ፡ ጠባቂዬ
እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ለኔ ፡ እረኛዬ

ነፍሴ ፡ ተመከሪ ፡ ስሚኝ ፡ አሁን
ዘውትር ፡ መታመኛሽ ፡ ኢየሱስ ፡ ይሁን
ያዳነሽ ፡ አምላክሽ ፡ የሚወድሽ
እየስሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ለአንቺ ፡ ያለሽ

ለአንቺ ፡ ያለሽ ፡ ነፍሴ ፡ ለአንቺ ፡ ያለሽ
ለአንቺ ፡ ያለሽ ፡ ነፍሴ ፡ ለአንቺ ፡ ያለሽ
ኢየሱስ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ለአንቺ ፡ ያለሽ

ተመከሪ ፡ ነፍሴ ፡ ስሚኝ ፡ አሁን
ተመከሪ ፡ ነፍሴ ፡ ስሚኝ ፡ አሁን
ዘውትር ፡ መታመኛሽ ፡ ኢየሱስ ፡ ይሁን

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue