Meserete Kirstos Choir--Endet Dink Amlak New--Eysus Mels New (ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው)

አዝ፦ መልስ ፡ ነው ፡ ለመኖር ፡ በዓለም
መልስ ፡ ነው ፡ ለጥያቄ ፡ ሁሉ
መልስ ፡ ነው ፡ አምነህ ፡ ከቀረብከው
ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው (፪x)

ከየት ፡ እንደመጣን ፡ መልስ ፡ ነው (፫x)
ወዴት ፡ እንደምንሄድ ፡ ጌታን ፡ መጠየቅ ፡ ነው
ለምን ፡ እንደምንኖር ፡ መልስ ፡ ነው (፫x)
ለሕይወትህ ፡ ትርጉም ፡ ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው

አዝ፦ መልስ ፡ ነው ፡ ለመኖር ፡ በዓለም
መልስ ፡ ነው ፡ ለጥያቄ ፡ ሁሉ
መልስ ፡ ነው ፡ አምነህ ፡ ከቀረብከው
ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው (፪x)

መውጪያ ፡ መግቢያው ፡ ጠፍቶ ፡ መልስ ፡ ነው (፫x)
ሁሉ ፡ ሰው ፡ ሲከዳህ ፡ ኢየሱስን ፡ እየው
ሕይወት ፡ ከአንተ ፡ ሲርቅ ፡ መልስ ፡ ነው (፫x)
ከኢየሱስ ፡ ጋር ፡ ታረቅ ፡ ኢየሱስ ፡ ፍቅር ፡ ነው

አዝ፦ መልስ ፡ ነው ፡ ለመኖር ፡ በዓለም
መልስ ፡ ነው ፡ ለጥያቄ ፡ ሁሉ
መልስ ፡ ነው ፡ አምነህ ፡ ከቀረብከው
ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው (፪x)

ሰውን ፡ ከነጩኸት ፡ መልስ ፡ ነው (፫x)
ለኑሮ ፡ ጥያቄ ፡ ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው
ፍቅር ፡ ትርጉም ፡ ሲያጣ ፡ መልስ ፡ ነው (፫x)
ጥላቻ ፡ ሲከብድህ ፡ ኢየሱስን ፡ አስበው

አዝ፦ መልስ ፡ ነው ፡ ለመኖር ፡ በዓለም
መልስ ፡ ነው ፡ ለጥያቄ ፡ ሁሉ
መልስ ፡ ነው ፡ አምነህ ፡ ከቀረብከው
ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው (፪x)

የአምልኮ ፡ መሠረት ፡ መልስ ፡ ነው (፫x)
ከቶ ፡ ልጆች ፡ ሲለን ፡ ኢየሱስ ፡ ትርጉም ፡ ነው
. (1) . ፡ መልስ ፡ ነው (፫x)
የሰላም ፡ መክፈቻ ፡ በኢየሱስ ፡ እጅ ፡ ነው

አዝ፦ መልስ ፡ ነው ፡ ለመኖር ፡ በዓለም
መልስ ፡ ነው ፡ ለጥያቄ ፡ ሁሉ
መልስ ፡ ነው ፡ አምነህ ፡ ከቀረብከው
ኢየሱስ ፡ መልስ ፡ ነው (፪x)

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue