Meserete Kirstos Choir--Endet Dink Amlak New--Yimsgen (ይመሥገን)

እንቅፋት ፡ ሳይነካን
ደካሞች ፡ ብንሆን ፡ እንኳን ፡ በጌታ ፡ ጥላ ፡ ተጠለን
ተጠለን ፡ ይመሥገን
ምስኪኖቹን ፡ የወደደን ፡ ፍፁም ፡ ነውና ፡ ያመነው
በ. (1) . ፡ ያመነው
ይኸውና ፡ ዛሬም ፡ ከሕዝብህ ፡ ጋር ፡ ልንሄድ ፡ ቆመናል
ቆመናል ፡ ይመሥገን

አዝ፦ ይመሥገን (፪x) ፡ እርሱ ፡ ደካሞችንን ፡ አልጠላም
ምስኪኖችን ፡ አልጠላም ፡ ይመሥገን ፡ ምስኪኖችን ፡ አልጠላም (፪x)

የሚመጣው ፡ ዘመን ፡ ፍፁም ፡ ቢሆን ፡ በጌታ ፡ እስካለን
በፍፁም ፡ አንፈራም
የወደደን ፡ አይተኛ ፡ ያፈቀረንም ፡ አልጐደለም
ይመራል ፡ ይመስገን
. (2) .
ልንኖር ፡ ፈቅዶ
የነገሥታትንም ፡ ንጉሥ ፡ የጌቶችንም ፡ ጌታ ፡ ጌታችን
ኢየሱስን ፡ እያየን

አዝ፦ ይመሥገን (፪x) ፡ እርሱ ፡ ደካሞችንን ፡ አልጠላም
ምስኪኖችን ፡ አልጠላም ፡ ይመሥገን ፡ ምስኪኖችን ፡ አልጠላም (፪x)

የምስክር ፡ ድንኳን ፡ መድረክ ፡ ቢከፈትና ፡ በአገራችን
ልናይ ፡ ልንዘግብ
በመለከት ፡ ድምፅ ፡ በወጀብ ፡ የጠራን ፡ ድምፅ ፡ ከሰማይ ፡ ላይ
ከሰማይ ፡ ለሕይወት
በምሥጋና ፡ ልንሞላ ፡ ከሽማግሌዎች ፡ ጋራ
በደስታ ፡ ልንዘምር
ከሚወደን ፡ ከበጉ ፡ ጋር ፡ ከጻድቃንም ፡ ጋር ፡ ከብረናል
ለዘመናት ፡ ይክበር

አዝ፦ ይመሥገን (፪x) ፡ እርሱ ፡ ደካሞችንን ፡ አልጠላም
ምስኪኖችን ፡ አልጠላም ፡ ይመሥገን ፡ ምስኪኖችን ፡ አልጠላም (፪x)

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue