ትቼዋለሁ (Techiewalehu)

ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ጉዳይ
ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ታሪክ (፪x)

መላ ፡ አለው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል
ዘዴ ፡ አልው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል (፪x)
መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው
መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው

እንደ ፡ መላው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ መላው
እንደ ፡ ዘዴው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ ዘዴው (፬x)
ይፈታዋል ፡ ማኅተሙን ፡ ለሰው ፡ ግራ ፡ የገባውን
ይችለዋል ፡ ከባባዱን ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያልቻለውን

ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ጉዳይ
ትቼዋለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ታሪክ (፪x)

መላ ፡ አለው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል
ዘዴ ፡ አልው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል (፪x)
መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው
መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው

እንደ ፡ መላው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ መላው
እንደ ፡ ዘዴው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ ዘዴው (፬x)
ይፈታዋል ፡ ማኅተሙን ፡ ለሰው ፡ ግራ ፡ የገባውን
ይችለዋል ፡ ከባባዱን ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያልቻለውን

ኧረ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አታገለኝ
እርሱ ፡ አምጪው ፡ አምጪልኝ ፡ ካልኝ
ኧረ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አታገለኝ
እግሮቹ ፡ ሥር ፡ ብርክክ ፡ እላለሁ
ሁሉን ፡ ለእርሱ ፡ ጥዬ ፡ እነሳለሁ
ሁሉን ፡ ለእርሱ ፡ ጥዬ ፡ እነሳለሁ (፪x)

ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ጉዳይ
ትቼለታለሁ ፡ የእኔን ፡ ታሪክ (፪x)

መላ ፡ አለው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል
ዘዴ ፡ አልው ፡ እንዴት ፡ እንደሚያደርግ ፡ ያውቃል (፪x)
መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው
መላ ፡ አለው ፡ የእኔ ፡ ጌታ ፡ ዘዴ ፡ አለው

እንደ ፡ መላው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ መላው
እንደ ፡ ዘዴው ፡ ያርግ ፡ ዘንድ ፡ እንደ ፡ ዘዴው (፬x)
ይፈታዋል ፡ ማኅተሙን ፡ ለሰው ፡ ግራ ፡ የገባውን
ይችለዋል ፡ ከባባዱን ፡ ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያልቻለውን

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue