አዝ፦ በፊትህ ፡ ስመጣ
ስወድቅ ፡ ዙፋን ፡ ስር
ይገርመኛል ፡ ጌታ ፡ ስራህ
ይደንቀኛል ፡ ኢየሱስ ፡ ማዳንህ (፪x)
ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እገረማለሁ
ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እደነቃለሁ (፪x)
ልስገድልህ ፡ ልቀኝልህ (፪x)
ጌት ፡ እንዳንት ፡ የለም ፡ ብዬ ፡ ልገዛልህ
ኢየሱስ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ ብዬ ፡ ልገዛልህ
አዝ፦ በፊትህ ፡ ስመጣ
ስወድቅ ፡ ዙፋን ፡ ስር
ይገርመኛል ፡ ጌታ ፡ ፍቅርህ
ይደንቀኛል ፡ ኢየሱስ ፡ መውደድህ
ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እገረማለሁ
ስለዚህ ፡ ዝምብዬ ፡ እደነቃለሁ (፪x)
ልስገድልህ ፡ ልቀኝልህ (፪x)
ጌት ፡ እንዳንት ፡ የለም ፡ ብዬ ፡ ልገዛልህ
ኢየሱስ ፡ እንዳንተ ፡ የለም ፡ ብዬ ፡ ልገዛልህ
አዝ፦ በፊትህ ፡ ስመጣ
ስወድቅ ፡ ዙፋን ፡ ስር
ይገርመኛል ፡ ጌታ ፡ ምህረትህ
ይደንቀኛል ፡ ኢየሱስ ፡ ተዕግስትህ
ምህረትህን ፡ እያየሁ ፡ አመልክሃለሁ
ትዕግሥትህን ፡ እያሰብኩ ፡ አከብርሃለሁ (፰x)