Kemamelkih (ከማመልክህ)

አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር
ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ተስፋዬም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም

አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ መድኃኒቴ
የምታመንብህ ፡ ረዳቴ
ወደ ፡ ቀኝም ፡ ወደ ፡ ግራም ፡ አልልም
ከአንተ ፡ በቀር ፡ ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም (፪x)

አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር
ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ተስፋዬም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም

በክንፎችህ ፡ ጥላ ፡ ደስ ፡ ይለኛልና
አምባ ፡ መጠጊያዬም ፡ ሆነኸኛልና
በአንተ ፡ ሆኜ ፡ እፍረት ፡ አግኝቻለሁ
አምላኬ ፡ ሆይ ፡ እባርክሃለሁ (፪x)

አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር
ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ጋሻዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም

ሳልናወጥ ፡ እኔ ፡ መቀመጤ
ኤልሻዳይ ፡ በሆንከው ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ጌታዬ
ለእኔ ፡ አንተ ፡ ንህ ፡ ከማንም ፡ ይልቅ
ከአንተ ፡ በቀር ፡ ትምክህት ፡ ከእኔ ፡ ይራቅ (፪x)

አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር
ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ተስፋዬም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም

በምህረትህ ፡ እንደ ፡ ንስር ፡ ተሸከምከኝ
ስንቱን ፡ ውጣ ፡ ውረድ ፡ ጌታ ፡ አሳለፍከኝ
ባገኘኝም ፡ በታላቅ ፡ መከራ
ኃይል ፡ ሆንክልኝ ፡ አምላኬ ፡ እንዳልፈራ (፪x)

አዝ፦ ከማመልክህ ፡ ከአንተ ፡ በቀር
ሌላ ፡ አምላክ ፡ አላውቅም ፡ (አላውቅም) (፪x)
አምላኬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ጌታዬ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ንጉሤ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም ፡ (ዘለዓለም)
ተስፋዬም ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ዘለዓለም

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue