Egziabhier (Ale እግዚአብሔር ፡ አለ).mp3

እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በሰማይ ፡ በላይ ፡ በክብሩ
ይገዙለታል ፡ ለእርሱ ፡ ሰማይና ፡ ምድሩ
ለማያምኑት ፡ ሞኝነት ፡ ነው
ለእኛ ፡ ግን ፡ ሕይወት ፡ ነው ፡ ሃሌሉያ (፪x)

እናውጃለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ
እንመሰክራለን ፡ እኛ ፡ ፈጣሪ ፡ አለ
ለምንድነው ፡ ተስፋችን ፡ ነው
ለማያምኑት ፡ ግን ፡ ጥፋት ፡ ነው (፪x)

ለውጦናል ፡ እኛን ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ
በቃሉ ፡ አናምናለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ
ለምንድነው ፡ ሕይወታችን ፡ ነው
ለሚጠፉት ፡ ግን ፡ ሞት ፡ ነው (፪x)

ሲሰራ ፡ አይተናል ፡ እና ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ
ፍቅሩንም ፡ ቀምሰናል ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ
ፈውስን ፡ በልጁ ፡ አግኝተናል
የዘለዓለም ፡ ሕይወት ፡ ሰጥቶናል (፪x)

ክብሩን ፡ አይተናል ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ
እንመሰክራለን ፡ እኛ ፡ እግዚአብሔር ፡ አለ
መስቀሉን ፡ ለእኛ ፡ ክብራችን ፡ ነው
ሕይወት ፡ ሰላማችን ፡ ሃይላችን ፡ ነው (፪x)

Đã nghe gần đây bởi

0 bình luận
    Không tìm thấy bình luận

:: / ::
::
/ ::

Xếp hàng