Meserete Kirstos Choir--Endet Dink Amlak New--O Egazabher (ኦ ፡ እግዚአብሔር)

አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይታይ

ቃል ፡ ኪዳኑ ፡ ጽኑ ፡የጠራኝ፡ ታማኝ ፡ ነው
እንደሰው ፡ አይደለም ፡ ሀይለኛው ፡ ብርቱ ፡ ነው
በሞቱ ፡ ዋጋ ፡ ገዝቶን ፡ በደሙ ፡ ተቤዠን
በፀናውም ፡ ክንዱ ፡ ከጠላት ፡ ነጠቀን

አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይታይ

ከፊቴ ፡ ቢደቀን ፡ ዮርዳኖስ ፡ ቢታየኝ
ፈርኦን ፡ ከኋላ ፡ በጦር ፡ ቢከተለኝ
የእሳት ፡ ሰረገላ ፡በሽ፡ ውኃ ፡ ገብተው
ያድነኛል ፡ ኢየሱስ ፡ ታምራትን ፡ ሰርቶ

አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይታይ

መሪዬ ፡ ማንን ፡ ነው ፡ ከሃያላን መሃል
እግዚአብሔርን ፡ ሳውቀው ፡ እሳት ፡ የሚያጠፋ
አደረ ፡
ገንዘብ ፡ ስላላየ???????????
እንደነዶ ፡ ???????????
እንደተበላየ???????????

አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ

ባያድነኝ ፡ እንኳን ፡ . (5) .

??????? ፡ ልትሆን ፡ በእርሱ ፡ ክብር
ከቶ ፡ ላትጠፋ ፡ ማንም ፡ ላያገኛት
ለክብሩ ፡ . (4) .
፡ በመጨረሻው ፡ ቀን???

አዝ፦ ኦ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ማዳን ፡ ደስ ፡ ይለኛል (፪x)
በጽኑ ፡ ክንዱ ፡ ደግፎኛል
ይመስገን ፡ በምድር ፡ በሰማይ
እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ ክብሩ ፡ ይስፋ (፪x)

Lyssnade nyligen av

0 kommentarer
    Inga kommentarer hittades

:: / ::
::
/ ::