Netsanet Assefa--Laiyeh Nafikalehu--Menore Anten Lamlek New.mp3

መኖሬ ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ነው
መኖሬ ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ነው
መኖሬ ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ነው ፡
መኖሬ ፡ ምክኒያቱ ፡ ይሄ ፡ ነው
መኖሬ ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ነው
አምልክሃለሁ ፡ እኔም ፡ ከልቤ
ምክኒያቱ ፡ ይሄ ፡ መሆኑን ፡ አስቤ
አመልክሃለሁ ፡ አመልክሃለሁ
አምላኬ ፡ ብዪ ፡ ስምህን ፡ እየጥራሁ

እንዳመልክህ ፡ ነው ፡ አንተ ፡ የፈጠርከኝ
ብዚህች ፡ ምድር ፡ ላይ ፡ ልኖር ፡ የተውከኝ
ምክኒይቱ ፡ ይህ ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ያልወሰድክኝ
እኔም ፡ አንተኑ ፡ አመልካለሁኝ

አንተን ፡ ላመልክህ ፡ ነው ፡ የለየኸኝ
በስሜ ፡ ጠርተህ ፡ ለአንተ ፡ የቀደስክኝ
የእንተ ፡ አላማ ፡ ይሄ ፡ ነውና ፡
አመልክሃለሁ ፡ ገብቶኛልና

መንፈስህን ፡ ለኔ ፡ የሰጠኸኝ
እንዳመልክህ ፡ ነው ፡ የቀባኸኝ
አንተ ፡ እንዳረአኝ ፡ እንደወሰንከው
ያልከኝን ፡ ሆኜ ፡ አመልክሃለሁ

ልቤ ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ አንተ ፡ ወሰደከው
በአንተ ፡ ሃሳብ ፡ ፈቃድ ፡ ሞላኸው
እርሱም ፡ ይለኛል ፡ አምልኪው ፡ ጌታን ፡
እኔም ፡ ተስማምው ፡ ላመልክህ ፡ አንተን
፡ በኑሮዬ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ
፡ በፈቃዴ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ
፡ በመንገዴ ፡ ሁሉ ፡ አመልክሃለሁ
፡ በሃሰቤ ፡ ሁሉ ፡ አምልክሃለሁ

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

በተመጣጣኝ በጀት እዚህ ያስተዋውቁ!

Live Podcast

Sponsored Ads:: / ::
::
/ ::

Queue