አዝ፦ በለሱን ፡ የተበቀ ፡ ፍሬዋን ፡ እንደሚበላ
ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ ያመታል ፡ የሚበላ ፡ ከራሱ ፡ ተርፎ ፡ ለሌላ
አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ<፫
በመከራም ፡ ይጸናል ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ
ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ
በወጀብ ፡ ንፋስ ፡ ውስት ፡ ሲያሳልፈን
ለብዙ ፡ ዓለማው ፡ እያዘጋጀን
መልካም ፡ ትፋች ፡ ፍሬ ፡ የሚበላ
እንድሆንለት ፡ ለርሱ ፡ ስራ
አዝ፦ በለሱን ፡ የተበቀ ፡ ፍሬዋን ፡ እንደሚበላ
ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ ያመታል ፡ የሚበላ ፡ ከራሱ ፡ ተርፎ ፡ ለሌላ
አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ<፫
በመከራም ፡ ይጸናል ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ
ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ
እግዚአብሔር ፡ይዋሽ ፡ ዘንድ ፡ ሰው ፡ አይደለም
ለሚተብቁት ፡ አያሳፍርም
ከራስ ፡ አልፎ ፡ የሚሆን ፡ ለሌላ
አምላኬ ፡ ያደርጋል ፡ ማር ፡ ወለላ
አዝ፦ በለሱን ፡ የተበቀ ፡ ፍሬዋን ፡ እንደሚበላ
ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ ያመታል ፡ የሚበላ ፡ ከራሱ ፡ ተርፎ ፡ ለሌላ
አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ<፫
በመከራም ፡ ይጸናል ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ
ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ
ሕይወቴ ፡ እንኮን ፡ ቢያልፍ ፡ በመከራ
ብድራትን ፡ ቆትሮ ፡ የሚራራ
አባት ፡ አለንና ፡ የሚያኮራ
በጊዜው ፡ ውብ ፡ አድርጐ ፡ የሚሰራ
አዝ፦ በለሱን ፡ የተበቀ ፡ ፍሬዋን ፡ እንደሚበላ
ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ ያመታል ፡ የሚበላ ፡ ከራሱ ፡ ተርፎ ፡ ለሌላ
አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ<፫
በመከራም ፡ ይጸናል ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ
ጌታውን ፡ የሚተብቅ ፡ አይሆንም ፡ ችንጋፍ ፡ ቤትህ