ግራ ፡ አልጋባም ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
በሰው ፡ አይምሮ ፡ መች ፡ ትለካለህ (፬x)
አላማህ ፡ በእኔ ፡ ላይ ፡ ፍቅር ፡ ነው ፡ ግልጽ ፡ ነው
በጐ ፡ ነው ፡ ሃሳብህ ፡ አንተ ፡ የምታውቀው
አንተ ፡ የምታውቀው (፪x)
መንገዴን ፡ አልስትም ፡ ወደ ፡ ኋላ
አልፈቅድም ፡ ጉልበቴም ፡ አንዲላላ
ግሩም ፡ ነው ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ ቆንጆ ፡ ነው
አምላክ ፡ በእኔ ፡ ይሆናል ፡ ያለው (፪x)
ግራ ፡ አልጋባም ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
በሰው ፡ አይምሮ ፡ መች ፡ ትለካለህ (፬x)
ተስፋና ፡ ፍጻሜ ፡ መጨረሻ ፡ አለው
ተጀምሮ ፡ አይቀርም ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለው
እግዚአብሔር ፡ ያለው (፪x)
መንገዴን ፡ አልስትም ፡ ወደ ፡ ኋላ
አልፈቅድም ፡ ጉልበቴም ፡ አንዲላላ
ግሩም ፡ ነው ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ ቆንጆ ፡ ነው
አምላክ ፡ በእኔ ፡ ይሆናል ፡ ያለው (፪x)
ግራ ፡ አልጋባም ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
በሰው ፡ አይምሮ ፡ መች ፡ ትለካለህ (፬x)
መንገዴን ፡ አልስትም ፡ ወደ ፡ ኋላ
አልፈቅድም ፡ ጉልበቴም ፡ አንዲላላ
ግሩም ፡ ነው ፡ ድንቅ ፡ ነው ፡ ቆንጆ ፡ ነው
አምላክ ፡ በእኔ ፡ ይሆናል ፡ ያለው (፪x)