Meserete Kirstos Choir-Dilu Yegietachen New (ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው)

አዝ፦ ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው ፡ ድሉ
ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ጠላትን ፡ ረገጠ ፡ አርነት ፡ አወጀ
ለእኛ ፡ ለልጆቹ ፡ ማረፊያ ፡ አዘጋጀ
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው

ከዲያብሎስ ፡ ወጥመድ ፡ እንድንድን
በጌታችን ፡ ብርታት ፡ ተሞላን
እንግዲህ ፡ እንደ ፡ እንሰሳ ፡ አንተኛም
የኢየሱስ ፡ ነን ፡ እኛ

አዝ፦ ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው ፡ ድሉ
ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ጠላትን ፡ ረገጠ ፡ አርነት ፡ አወጀ
ለእኛ ፡ ለልጆቹ ፡ ማረፊያ ፡ አዘጋጀ
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው

እስራኤልን ፡ ከግብጽ ፡ ያወጣ
ፈርዖንን ፡ በባሕር ፡ የቀጣ
ይህንን ፡ ታዳጊ ፡ አምላክ ፡ ታምነናል
በድል ፡ ይመራናል

አዝ፦ ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው ፡ ድሉ
ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ጠላትን ፡ ረገጠ ፡ አርነት ፡ አወጀ
ለእኛ ፡ ለልጆቹ ፡ ማረፊያ ፡ አዘጋጀ
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው

ኢያሱ ፡ ጌዲዮንና ፡ ዳዊት
አብርሃምና ፡ ሙሴ ፡ አለፉ
የእምነትና ፡ የጦር ፡ አርበኞች
የደም ፡ ምሳሌዋች

አዝ፦ ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው ፡ ድሉ
ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ጠላትን ፡ ረገጠ ፡ አርነት ፡ አወጀ
ለእኛ ፡ ለልጆቹ ፡ ማረፊያ ፡ አዘጋጀ
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው

የጠላት ፡ ማሽካካት ፡ ድንፋታ
የሰልፍ ፡ የጦር ፡ ብዛት ፡ ጋጋታ
ለኃያሉ ፡ ኢየሱስ ፡ ምንድን ፡ ነው
ሁሉም ፡ በእጁ ፡ ነው

አዝ፦ ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው ፡ ድሉ
ድሉ ፡ የጌታችን ፡ ነው
ጠላትን ፡ ረገጠ ፡ አርነት ፡ አወጀ
ለእኛ ፡ ለልጆቹ ፡ ማረፊያ ፡ አዘጋጀ
ድሉ ፡ የአምላካችን ፡ ነው

Baru-baru ini Didengarkan oleh

0 komentar
    Tidak ada komentar yang ditemukan

እዚህ ያስተዋውቁ!

Live Podcast

Sponsored Ads



:: / ::
::
/ ::

Antre