Meserete Kirstos Choir- Mesgana Hoho (ምሥጋና ፡ ሆሆ)

አዝ፦ ምሥጋና ፡ ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ፡ ሠራዊቱን ፡ በኤርትራ ፡ ባሕር ፡ ጣለ
ምሥጋና ፡ ሆሆ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ

የእስራኤል ፡ ተስፋ ፡ ሆኖ ፡ ተጽፏል ፡ እሆሆ
የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ ሆ
ዛሬም ፡ ገናና ፡ ሆ
የሙሴ ፡ አምላክ
ዛሬም ፡ ገናና ፡ ሆ

አዝ፦ ምሥጋና ፡ ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ፡ ሠራዊቱን ፡ በኤርትራ ፡ ባሕር ፡ ጣለ
ምሥጋና ፡ ሆሆ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ

ጠላት ፡ አስድጄ ፡ እይዛለሁ ፡ እያለ
ሠራዊቱ ፡ ሁሉ ፡ በባህር ፡ ተጣለ
የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ ሆ
ዛሬም ፡ ገናና ፡ ሆ
የሙሴ ፡ አምላክ ፡ ሆ
ዛሬም ፡ ገናና ፡ ሆ

አዝ፦ ምሥጋና ፡ ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ፡ ሠራዊቱን ፡ በኤርትራ ፡ ባሕር ፡ ጣለ
ምሥጋና ፡ ሆሆ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ

የድል ፡ ፡ ነሺዎች ፡ ድምጽ ፡ ከሩቅ ፡ አስተጋባ
ምሥጋናው ፡ እልልታው ፡ ከመቅደሱ ፡ ገባ
የእስራኤል ፡ አምላክ ፡ ሆ
ዛሬም ፡ ገናና ፡ ሆ
የሙሴ ፡ አምላክ
ዛሬም ፡ ገነነ ፡ ሆ

አዝ፦ ምሥጋና ፡ ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ፡ ሠራዊቱን ፡ በኤርትራ ፡ ባሕር ፡ ጣለ
ምሥጋና ፡ ሆሆ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ

ሴቶች ፡ ባሪያዎቹ ፡ ከበሮውን ፡ አንሱ
ወንዶቹም ፡ በሆታ ፡ ምሥጋናውን ፡ አምጡ
ለድሉ ፡ ጌታ ፡ ይምጣ ፡ ዕልልታ ፡ ሆ
ኤልሻዳይ ፡ ጌታ ፡ የማይረታ ፡ ሆ

አዝ፦ ምሥጋና ፡ ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ፡ ሠራዊቱን ፡ በኤርትራ ፡ ባሕር ፡ ጣለ
ምሥጋና ፡ ሆሆ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ

ዛሬም ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ ጠላትን ፡ የረታ
አሳዳጄን ፡ ያዘው ፡ ወጥመዱም ፡ ተረታ
ለድሉ ፡ ጌታ ፡ ይምጣ ፡ ዕልልታ ፡ ሆ
ኤልሻዳይ ፡ ጌታ ፡ የማይረታ ፡ ሆ

አዝ፦ ምሥጋና ፡ ሆሆ (፬x)
ፈርዖንና ፡ ሠራዊቱን ፡ በኤርትራ ፡ ባሕር ፡ ጣለ
ምሥጋና ፡ ሆሆ ፡ ምሥጋና ፡ ሆሆ

Recently Listened by

0 comments
    No comments found

:: / ::
::
/ ::

Queue